ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

1萬+
次下載
內容分級
PEGI 3
螢幕截圖圖片
螢幕截圖圖片
螢幕截圖圖片
螢幕截圖圖片
螢幕截圖圖片

關於這個應用程式

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟ ል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል ።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይ ችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
--------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባ በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህሕ እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
?????????????????????????????????????????????????? ?????????????????????????
[ ]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
好消息
[ ]

③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
阿爾姆什圖德魯德
[ ]

④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
熱門
[ ]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
巴巴多斯
[ ]


እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
更新日期
2023年8月31日

資料安全性

想確保安全,就從瞭解開發人員如何收集與分享資料開始!根據你的使用情形、所在地區及年齡,資料的隱私權和安全性措施可能會有所不同。這項資訊由開發人員提供,可能會隨時間更新。
不會與第三方分享資料
進一步瞭解開發人員如何聲明資料分享事宜
不會收集任何資料
進一步瞭解開發人員如何聲明資料收集事宜