Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

4.8
471 izibuyekezo
100K+
Okudawunilodiwe
Isilinganiselwa sokuqukethwe
I-PEGI engu-3
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini

Mayelana nalolu hlelo lokusebenza

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙመራት, የመዝሙመራት,
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረል ይች።
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።
* Oku-odwe ngaphambilini ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ ቈላላላላላች እንዲህ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻ
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት
Kubuyekezwe ngo-
Dis 17, 2022

Ukuphepha kwedatha

Ukuphepha kuqala ngokuqonda ukuthi onjiniyela baqoqa futhi babelane kanjani ngedatha yakho. Ubumfihlo bedatha nezinqubo zokuphepha zingahluka kuye ngokusebenzisa kwakho, isifunda, nobudala. Unjiniyela unikeze lolu lwazi futhi angalubuyekeza ngokuhamba kwesikhathi.
Ayikho idatha eyabiwe nezinkampani zangaphandle
Funda kabanzi mayelana nendlela onjiniyela abaveza ngayo ukwabelana
Ayikho idatha eqoqiwe
Funda kabanzi mayelana nokuthi onjiniyela bakuveza kanjani ukuqoqwa

Izilinganiso nezibuyekezo

4.8
461 izibuyekezo

Yini entsha

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።

Ukusekelwa kwe-app

Mayelana nonjiniyela
Biniam Asnake Kefale
Germany
undefined